Sunday, 14 June 2015

ዠግናዉ ነብሰ ገዳይ



ግናዉ ብሰ ዳይ
የዓምላክ በረከት የጥንዶቹ ምላሽ
ገና ጨቅላ ሳለ ተብሎ ደምመላሽ
ነብስን እንዲበቀል ቢሰጡት አደራ
ዠግና ሚባልበት ደርሶ የሱ ተራ
ገሎ ተሰደደ በስጋት ፉከራ
………ፍረሐት አሳዷአቸዉ
…………………ከኔ ቢሰዳቸው
…………..ክላሹን አጥፍተዉ
………መስቀሉን አብርተዉ
ከአገሬ ገቡ ቆባቸዉን ደፍተዉ
የስዉር ፍተሃቱ ሚስጥሩ ሲፈታ
ታስረዉ ይፈታሉ የኛ መሪ ጌታ
ምዕመናን ፊት ቆመዉ እምነትን ሲያድሱ
እምነትና ክህደት ሲቶኖኳኳሱ
አባት ፈገግ አሉ ምዕመናን ሲያለቅሱ

ከዶኒ ዳን…የግጥም ማህደር…

No comments:

Post a Comment